“ከቃል እስከ ባህል ” በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ሚና በሚል መሪ ሀሳብ ከወጣቶች ጋር ውይይት በሚዛን አማን ከተማ ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጀመራል።

Spread the love

በዚሁ ክልላዊ የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ ከ700 በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ከወጣው የድርጊት መርሃ ግብር ማወቅ ተችሏል።

የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ በተዋረድ እስከ ቀበሌ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ታውቋል።

ከውይይቱ ባሻገርም ወጣቶች የደም ልገሳ ፕሮግራም እንደሚያደርጉም ታውቋል።

ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ ትናንት በከተማው እየተከናወኑ ባሉ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *