REGINAL NEWSከካፋ ዞን የተወጣጡ መምህራን በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 mins Spread the love ከአውራዳ፣ ከሺሺንዳና ከዋቻ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ከጨናና ከሺሾ-እንዴ ወረዳዎች የተወጣጡ መምህራንና የማህበራዊ ክላስተር አስባባሪዎች የጉብኝቱ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ እየተከናወነ የሚገኘውን የሁለተኛ ምዕራፍ ኮሪደር ልማትን በተመለከተ የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ፤ የአከባቢው ነዋሪዎችም እያደረጉት ያለውን ድጋፍ ማብራራታቸዉን ቦንጋ ኤፍ ኤም ዘግቧል። Post navigation Previous: ለሀገራዊ ብልጽግና ጉዞ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸNext: የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0