REGINAL NEWSከካፋ ዞን የተወጣጡ መምህራን በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ 1 year ago1 year ago01 mins Spread the love ከአውራዳ፣ ከሺሺንዳና ከዋቻ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ከጨናና ከሺሾ-እንዴ ወረዳዎች የተወጣጡ መምህራንና የማህበራዊ ክላስተር አስባባሪዎች የጉብኝቱ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ እየተከናወነ የሚገኘውን የሁለተኛ ምዕራፍ ኮሪደር ልማትን በተመለከተ የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ፤ የአከባቢው ነዋሪዎችም እያደረጉት ያለውን ድጋፍ ማብራራታቸዉን ቦንጋ ኤፍ ኤም ዘግቧል። Post navigation Previous: ለሀገራዊ ብልጽግና ጉዞ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸNext: የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት admin1232 months ago2 months ago 0
አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት admin1232 months ago2 months ago 0