የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ቦንጋ ከተማ ገቡ

Spread the love

የኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ቦንጋ ከተማ ገብተዋል ።

ሚኒስቴሯ ወደ ክልሉ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልል፣የካፋ ዞንና የቦንጋ ከተማ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ሚኒስትሯ ሃና አረአያስላሴ በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ እስካሁን ድረስ የተሰሩ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች አፈጻጸም በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣሉ።

በፍቅር ከበደ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *