NATIONAL NEWSየሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀመረ Getenesh Gebeyehu9 months ago9 months ago01 mins Spread the love 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀምሯል። የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። Post navigation Previous: የነዳጅ አቅርቦት፣ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ በቴክኖሎጂ መታገዙ ተጠናክሮ ይቀጥላልNext: ሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ጀመረ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የራስን መረጃ በራስ አቅም መሰብሰብና መተንተን ወሳኝ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0