NATIONAL NEWSREGINAL NEWS 12 months ago12 months ago01 min Spread the love መንግስትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት በማጠናከር ኢትዮጵያ በርካታ ጉዳዮችን አሳክታለች፡፡ በተለይ መንግስትና ህዝብ ተባብረው ስለሰሩ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያ 48 ቢሊየን ችግኝ ተክላለች አንዱ ችግኝ በአንድ ዶላር ቢታሰብ 48 ቢሊየን ዶላር ነው፡፡ ይህ በራስ አቅም የተፈጸም ትልቅ ስራ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ Post navigation Previous: የአፈር ማዳበሪያ ምርትን በሀገር ውስጥ በመተካት ብቻ የግብርና ምርታማነትን ቢያንስ በእጥፍ ማሳደግ ይቻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)Next: ነዳጅ ወይም ወርቅ ወስደን እናልማ ብለው ይወስድ የነበረው አብዛኛው ደላላ ነው፤ ለአመታት ኢንቨስተር ሲፈልጉ ሥራ አይሠራም…፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። admin1231 month ago1 month ago 0
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም admin1232 months ago2 months ago 0