ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰልፉ ስፍራ ተገኙ።

Spread the love

​በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የክልል፣ የዞን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።

​ከአራቱም አቅጣጫዎች ከሚመጣው ነዋሪ ጋር በመቀላቀል ወደ መድረኩ የገቡት አመራሮቹ ህዝቡ ለለውጡ ያለውን ደጀንነትና አጋርነት በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ።

የአመራሮቹ በቦታው መገኘት ለሰልፉ ታዳሚዎች ተጨማሪ መነሳሳትን የፈጠረ ሲሆን፣ በዕለቱ ለውጡንና ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከአመራሮቹ የሚተላለፉ ቁልፍ መልዕክቶች እንደሚኖሩም ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *