ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ደማቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ደማቅ የድጋፍ ስልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው አንጸባራቂ ድል እውቅና በሚሰጠው በዚህ የድጋፍ ሰልፍ የመጋቢት 24 ትሩፋቶችን የሚዘክሩ የተለያዩ መልዕክት በሰልፈኞች እየተላለፉ ይገኛል።

በህዝባዊ ትዕይንቱ የቦንጋ ከተማ እና ከዞኑ ሁሉም አከባቢ የተገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ በመውጣት ድጋፋቸውን ለለውጡ መንግሥት እያሳዩ ይገኛል።

በድጋፍ ሰልፉ፥ የፈረስ ጉግስ እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትርዒት ለታዳሚዎች እየቀረበም ይገኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *