



ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ ከሸካ ዞን ከተወጣጡ የተለያዩ ህብረተሰቦች ጋር በቴፒ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
የድጋፍ ሰልፉ ታዳሚዎች በለውጡ አመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያመለክቱ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ።
ከመፈክሮቹ መካከል ”መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው”፣ ”መጋቢት 24 የለውጥ እና የብልጽግና መሠረት ነው” ፣ሀገራዊ ምርጫ የድሞክራሲያዊ ማማና የሉዓላዊነት መገለጫ የሚሉ ይገኙበታል።
