የመጋቢት 24 ትሩፋቶች በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

Spread the love

መጋቢት 24 በትውልድ ቅብብሎሽ የሚገነባውን ብልፅግና ያፀናል፣ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፣የመጋቢት 24 አንፀባራቂ ድል ለኢትዮጵያ ብልፅግናና ልዕልና መሠረት ነው እንዲሁም መጋቢት 24 የኢትዮጵያ ከተሞች ትንሳኤ ነው የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ተመልክተዋል።

በሰልፉ የታርጫ ማዕከል ክልል ክላስተርና የዳውሮ ዞን አመራሮች እንዲሁም የዞኑ ህዝቦች በመሳተፍ ላይ ናቸው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *