የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን በኮንታ ዞን እየተሰሩ ያሉትን የልማት ስራዎችን መጎብኘት ጀመረ::

Spread the love

በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር በዶ/ር ፍጹም አሰፋ የተመራ የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን የኮንታ ዞን የጉብኝት ቆይታ የገንጂ ኢሞታ ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመጎብኘት ጀምሯል።

ልዑካኑ በትላንትናው ዕለት የዞኑን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ሪፖርት አዳምጦ ግብረ-መልስ መስጠታቸው የሚታወስ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ሃሳብ አመንጪነት የተገነባውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅና የጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ፣ የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ እና ሌሎችንም ልማቶች ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *