በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ የሚገኙት ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር ተጨባጭ እመርታ እያሳየ እንደሚገኝ የሚያመለክቱ የሚከተሉትን ተጨባጭ ማሳያዎች አንስተዋል፡-

Spread the love

በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ የሚገኙት ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር ተጨባጭ እመርታ እያሳየ እንደሚገኝ የሚያመለክቱ የሚከተሉትን ተጨባጭ ማሳያዎች አንስተዋል፡-

  • 3.4 ቢሊዮን ዶላር ዶላር በእርዳታና በብድር ተገኝቷል
  • የፋይናነስ ሴክተር አጠቃላይ ሀብት 3.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል
  • 50 ሚሊዮን ሰዎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ሆነዋል
  • 13ሺ የባንክ ቅርንጫፎች ተከፍተዋል
  • 50 ቢሊዮን ብር ብድር ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል ከዚህ የገንዘብ መጠን ውስጥ 15 በመቶ ለአነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶች የቀረበ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *