በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ የሚገኙት ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር ተጨባጭ እመርታ እያሳየ እንደሚገኝ የሚያመለክቱ የሚከተሉትን ተጨባጭ ማሳያዎች አንስተዋል፡-
- 3.4 ቢሊዮን ዶላር ዶላር በእርዳታና በብድር ተገኝቷል
- የፋይናነስ ሴክተር አጠቃላይ ሀብት 3.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል
- 50 ሚሊዮን ሰዎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ሆነዋል
- 13ሺ የባንክ ቅርንጫፎች ተከፍተዋል
- 50 ቢሊዮን ብር ብድር ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል ከዚህ የገንዘብ መጠን ውስጥ 15 በመቶ ለአነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶች የቀረበ ነው፡፡
