ከሸኮ ብሔር ቱባ ባህሎችና ታሪካዊ ክዋኔዎች አንዱ የሆነው ፈጣሪ የሚመሰገንበት “ቲካሻ ቤንጊ” የአዲስ ዓመት የምስጋና በዓል እየተከበረ ነዉ።

Spread the love

ቲካሻ ቤንጊ የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፣የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል፣የዞን ከፍተኛ አመራሮች ፣የሀገር ሽማግሌዎች ፣ተጋባዥ እንግዶች የሚታደሙበት እንደሆነም ታውቋል።

ቲካሻ ቤንጊ የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል በኢቢሲ ቀጥታ ስርጭት ከሸኮ የበዓሉ ማክበሪያ ስፍራ የሚተላለፍ ይሆናል።

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *