ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

Spread the love

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *