የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ ፡፡

Spread the love

በጉባኤው የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው እንደጸድቁም ከወጣው የድርጊት መርሃ ግብር ማወቅ ተችሏል ፡፡

ከታርጫ ከተማ የሚካሄደው ይኸው ጉባኤ በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቀጥታ ከስፍራው እየተሰራጨ ነዉ፡፡

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *