የሁለተኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተፈታኞች ፈተናቸውን በእንግሊዝኛ ትምህርት ዓይነት መጀመራቸውን ከዩኒቨርሲቲዎቹ መረጃ መወቅ ተችሏል።
የሁለቱም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንቶች ባስተላለፉት መልዕክት ለተማሪዎች መልካም ምኞታቸውን ገልጸው ፈተናውን ተረጋግተው መስራት እንደሚገባቸውም አሳስበዋል።
ፈተናው ከዛሬ ጀምረው ሶስት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን በዚህኛውም ዙር የፈተና አሰጣጡ በወረቀት እና በበይነ-መረብ /Online/ እንደሚሰጥ ታውቋል።