REGINAL NEWSየኮንታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Getenesh Gebeyehu11 months ago11 months ago01 mins Spread the love ጉባኤው ከዛሬ ሐምሌ 28 – 29/2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን በጉባኤው የሶስቱ የመንግስት አካላት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም፣ የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ፣ የ2018 በጀት ዓመት ስራ ማስፈፀሚያ በጀት እና ሌሎች አጀንዳዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል። Post navigation Previous: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ መካከል፤ የ2017 የዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ የሰጡበት ይጠቀሳል።Next: የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው? Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0