

አሁን ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት ነጥቦች ተግባራዊነት ያለበት ደረጃ ምን ይመስላል፣ ማብራሪያ ቢሰጥ፣
በትግራግይ ክልል የሚስተዋለው ወቅታዊ ሁኔታ ወደ ግጭት እንዳያመራ እና ድጋሚ ዋጋ እንዳያስከፍል ምን እየተሰራ ነው፣
ልዩነትን በውይይት የመፍታት ልምዳችን ደካማ ነው፣ ይህን በተለያየ ጊዜ ዋጋ ሲያስከፍል ይስተዋል፣ ስለሆነም መንግስት እና ገዢው ፓርቲ ልዩነትን በውይይት ለመፍታትና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተሰራው ሥራ፣ የተገኘው ውጤት እና ቀጣይ አቅጣጫ ቢብራራ፣
በተለያዩ ዘርፎች የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂት ለመፍታት በቀጣይ የሚቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ ቢሰጥ፣
