
“የባህር በር ለማግኘት መንግስት እደረገ ያለውን ጥረት ሁሉም የሚደግፈው ጉዳይ ነው፣ መንግስት በዚህ ረገድ የተከተለው ዲፕሎማሲም የሚደነቅ ነው፣ ሀገራችን የባህር በር ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችበት እንዲሁም ከሶማሌያ ጋር በሰላማዊ መንገድ ምክክር የተጀመረበት ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሏል፤
እነዚህ የዲፕሎማሲያ አካሄዶች ያስገኙት ውጤት ምንድን ነው፣ የባህር በር ጥያቄ ሕጋዊ እና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እልባት እንዲያገኝ የተከናወኑ ስራዎችን፣ የተገኙ ውጤቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ማብረሪያ ቢሰጥ፤
