NATIONAL NEWSአቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር በመሆን በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ለሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮምሽነር በመሆን የተመረጡት አቶ ብርሃኑ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል ሲል ኤፍኤም ሲ ዘግቧል። Post navigation Previous: በምዕራብ ኦሞ ዞን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በጋችት ወረዳ በይፋ ተጀመረNext: ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.