በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

Spread the love

👉 የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛና ቋሚ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየጎዳ ይገኛል፤ በ2018 ግማሽ ዓመት አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴያችን ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ እንዲሁም የኑሮ ውድነትን ለማቃለል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥ?

👉 የምርታማነትን ችግር ለመፍታትና አጠቃላይ የስራ ባህልን ለማሻሻል ምን መሰረታዊና ስር ነቀል መፍትሔ እየተወሰደ ነው፤ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎችና የተገኙ ውጤቶች ላይ ማብራሪያ ቢሰጡ?

👉 የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታትና ለመደገፍ በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነው?

👉 የጤና መድሕን ተጠቃሚዎችን ቁጥር መጠን ለመጨመር፣ አገልግሎቱን ለማስፋት እንዲሁም በጤና ተቋማት ውስጥ የሚታዩ የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታት የታቀዱ ስራዎች ምንድናቸው?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *