ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎበኙ

Spread the love

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ እና የዞኑ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *