REGINAL NEWSበኮንታ ዞን አመያ ከተማ መጋቢት 24 ለውጥ ያመጣቸውን ውጤቶችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago01 mins Spread the love ሰልፈኞቹ ‘መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው’፤ ‘የመጋቢት 24 ለውጥ በአዲሱ ትውልድ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ምዕራፍ የተሰነቀበት ነው’ እና የመሳሰሉ መፈክሮችን አስተጋብተዋል። በሰልፉ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች በፈረስና በተሽከርካሪዎች እንዲሁም በባህላዊ ጭፈራና ፖሊሳዊ ትርዒት ታጅበው ተሳትፈዋል። Post navigation Previous: የልማት ተደራሽነትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት በለውጡ የተመዘገበ ትልቅ ድል ነው፦አቶ ፍቅሬ አማንNext: የመጋቢት 24ቱ ለውጥ ለዘመናት የታፈነውን የሕዝብ ድምፅና የክልልነት ጥያቄ በተግባር የመለሰ ነው፦አቶ የሺዋስ አለሙ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0