REGINAL NEWSበርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የግንባታ ሂደት ምልከታ አድርጓል ። Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 mins Spread the love ኮሌጁ ተጠናቅቆ አገልግሎት የሚሰጥበት ሁኔታ እንዲመቻችም የክልሉ መንግስት በትኩረት ይሰራል ብለዋል። ወርክሾፕ፣ ላይብረሪ እና መማሪያ ክፍሎችና አካባቢውን የማጽዳት ስራዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲሰሩ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል ። የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሐምሌ 16/2008 ዓ/ም የተጀመረና ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። Post navigation Previous: የተረጂነትንና የጠባቂነትን አስተሳሰብ በመቀነስ በራስ አገዝ በክልሉ የሚታየውን የእርዳታ ፍላጎት ለመሸፈን መስራት ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)Next: በቱርክ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0