የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገቡ ።

Spread the love

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራል ሚኒስትሮች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድሬዳዋ ቆይታቸውም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው የሚጐበኙ እና የሚመርቁም መሆናቸዉን የድሬዳዋ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *