20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው ።

Spread the love

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሆነው ህዳር 29 በሆሳዕና ከተማ ባሸበረቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ስታዲየም በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።

በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *