ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-

Spread the love

👉 ኢትዮጵያ የተሻለ ቁመና ያላቸውን ተቋማት ፈጥራለች፣

👉 ባለፈው ዓመት የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሀገር ደረጃ 18 ደርሷል፤ በቅርቡ 3 የሚጨመር ሲሆን በዚህ ዓመት 100 ለመድረስ እንሰራለን፣

👉 መሬት፣ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ፣ ግብር ላይ ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው፣

👉 የዛሬ 3 ዓመት ኢትዮጵያ ለፓስፖርት ፈላጊ ዜጎች ማቅረብ የምትችለው 270 ሺህ ነበር፤ በዚህ ዓመት 4 ሚሊየን ነው የምታቀርበው፣

👉 በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እየተካሄዱ ያሉ ሪፎርሞች ውጤት እያመጡ ነው፣

👉 ዲጂታል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያመጣው ለውጥ ከፍተኛ እንደሚሆን ይጠበቃል፤ 55 ሚሊየን ሰዎች ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀማሉ፣

👉 ጂኤስኤም ባወጣው ሪፖርት በ2028 የዲጂታል ቴክኖሎጂው 11 ቢሊየን ዶላር ገደማ ሀብት ያመጣል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለ1 ሚሊየን ሰዎች የስራ ዕድል ይፈጥራል።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን 👇

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *