የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

Spread the love

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ወላይታ ሶዶ አረንጓዴ ኢትዮጵያን የመገንባት ጽኑ አቋማችን ምስክር ናት። ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችን ውጤት እንዲሁም አስደናቂ የፍራፍሬ እርሻ ልማት መስክ ተመልክተናል።

እነዚህ ጥረቶች የመልከዓ ምድሩን ልምላሜ ከመመለስ ባሻገር የአኗኗር ዘይቤንም የማሸጋገር ሥራዎች ናቸው።

በጠንካራ የሥራ ባሕሉ እና ኅብረቱ የሚታወቀው የወላይታ ሕዝብ በዚህ የለውጥ ሂደት ውስጥ ጠንካራ ሚና መወጣቱን ቀጥሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *