የውጭ ግንኙነት መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅምና የዜጎች ክብር ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

Spread the love

የውጭ ግንኙነት ማዕከል እና መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው።

ምክር ቤቶቹ ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ ያበሰሩት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፤ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴያጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።

ይህም ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለማሸጋገር አስችሏል ብለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *