sdcds

Spread the love

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ፣ከየሜሪ ጆይ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ይስማሽዋ ስዩም እና ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸው ሜሪ ጆይ በህፃናት፣ አረጋዊያን እና ሴቶች በትምህርት፣ በጤና እና በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ በሰራው መልካም ተግባሮች ላይ መምከራቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *