NATIONAL NEWS“ዛሬ በናይሮቢ፣ ኬንያ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ የእሴት ሰንሰለት መጎልበት በመጠቀም ለዘላቂ እና አካታች እድገት ማዋል” በሚል ጭብጥ በተካሄደው 24ኛው የCOMESA መሪዎች ጉባኤ ላይ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የአፍሪካን የኢኮኖሚ ታሪክ የመቀየር ልዩ እድል እንዳቀረበልን አፅንኦት ሰጥቼ አንስቻለሁ። Getenesh Gebeyehu11 months ago11 months ago01 min Spread the love እንደ አኅጉር የየሀገሮቻችንን ጥረቶች ለማጣመር እና ቀጠናዊ ትስስሮችን ለማፋጠን ክሂሎቱ እና መሠረቱ አለን። በኢትዮጵያ ዲጂታል ክሂሎትን ለማበልጸግ እና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል። የጋራ ዲጂታል ነጋችንን ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ Post navigation Previous: የአርሶ አደሩን የአኗኗር ዘዬ ማሻሻል ለመንግሥት ብቻ መተው የለበትም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)Next: ፕሬዝዳንቱ ለሁለቱ ምክር ቤቶች ያቀረቡት ንግግር የፌደራል መንግስት ዓመታዊ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎችን ያመላከተ ነው Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.