የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል፡-

Spread the love

የምትሻገር ሀገር በማይሻገር ሐሳብ እየተናጠች ቆይታለች፣

የሚታረቅና የሚታረም የፖለቲካ ልዩነት እንደማይታረቅ ተደርጎ በመሠራቱ ሀገር በማይጠራ የፖለቲካ ሳንክ እንድትንገላታ ተገዳለች፣

የፖለቲካ ወለምታዎችን ለማቅናት ስብራቶችን ለመጠገን ስንጥቃቶችን ለመድፈን ስትል ዛሬም ለነገ የታሪክ የቤት ሥራ ለማስቀመጥ የሚደረጉት ሙከራዎች የሀገራችንን ፈተና አበርትተውታል፡፡

May be an image of 2 people and dais

All reactions:

44

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *