#ዜና_ሹመት

Spread the love

አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነዉ ተሾሙ

አቶ ፍቅሬ አማን ከጥር 07 /2017 ዓ.ም ጀምሮ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነዉ ተሹመዋል።

አቶ ፍቅሬ አማን ከዚህ ቀደም የቤንች ሸኮ ዞንን በዋና አስተዳደሪነት የመሩና አሁን ከተሾሙበት የመንግስት ኃላፊነት በፊት በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የማንነትና የወሰን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሆነዉ ያገለገሉ እንዲሁም የክልሉ ምክር ቤት አባልም ናቸዉ።

የክልላችን መንግስትም መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *