የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ ” በጌጫ ከተማ መከበር ጀምሯል።

Spread the love

የአብሮነትና የወንድማማችነት የብሔረሰቡ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ “ባሮ የብሔረሰቡ ተወላጆች ፣ከተለያዩ አካባቢዎች የተጠሩ ተጋባዥ እንግዶች በዓሉ በሚከበርበት ስፍራ በመግባት ላይ ይገኛሉ ።

በሸካቾ ብሔረሰብ መለወጫ የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የተለያዩ ብሔረሰቦች የባህል አባቶች፣የሸካ ብሔረሰብ ገፒታቶዎች እንደሚገኙም ለማወቅ ተችሏል።

ማሽቃሬ ባሮ ከስፍራው በኢቢሲ፣በማሻ ኤፍ ኤም 103.8 ሬዲዮ በቀጥታ ከጥቂት ቆይታ በኋላ የሚጀመር ይሆናል።

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *