NATIONAL NEWSፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጫካ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 mins Spread the love ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በጫካ ፕሮጀክት በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡ በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ሲሆን፤ በመላ ኢትዮጵያ ችግኝ እየተተከለ ይገኛል። #FM Post navigation Previous: በክልሉ 56 ሺህ ላሞችና ጊደሮችን በሰው ሰራሽ ዘዴና በተሻሻሉ ኮርማዎች ማዳቀል መቻሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ ።Next: የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.