NATIONAL NEWSREGINAL NEWSየመንግስትን የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀንም በተመለከተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከሰጡት ማብራሪያ :- Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ይህ ዓመት የኢትዮጵያ ማንሰራራት እንደሚሆን መናገሬ ይቃወሳል ። የለውጥ ማፅናት ተጠናቆ የሪፎርሙን ውጤት ማየት የቻልንበት ዓመት ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይተው ያልታወቁ ታላላቅ ድሎችን የተጎናፀፍንበት ዘመን ነው፡፡ የፓርላማ አባላት ክትትል እና ድጋፍን በማጠናከር ላደረጉት ጉልህ ተሳትፎ ምስጋና ይገባቸዋል። Post navigation Previous: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎችNext: የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን በተመለከተ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.