REGINAL NEWSበማጂ ቱም ከተማ አ/ር የማጂ ከተማ የሶላር መብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ነው ። Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በማጂ ቱም ከተማ ለዘመናት የህዝብ ጥያቄ የሆነው ይኸው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ጥያቄን ምላሽ ለመስጠት መንግስት ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል ። ችግሮቹን ለመቅረፍ የሶላር ቁሳቁስ የያዙ አምስት የጭነት መኪናዎች ከአዲስ አበባ ተነስተው ማጂ ከተማ መድረሳቸውን የማጂ ቱም ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል። Post navigation Previous: ከደረጃ በታች የሚያመርቱ 14 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደNext: ብኢትዮጵያ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ የወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ነች። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0