NATIONAL NEWS“ከትላንት ታሪካችን በጎዎችን እያደስንና እያስዋብን፣ ህፀፆችን እያረምንና እያስተካከልን፣ በትናንትናው ብቻ ሳንታጠር፤ ዛሬን በአገልጋይነት ስሜትና በታታሪነት፣ በከፍተኛ የትጋት መንፈስ ጠንክረን በመስራት፤ የልፋትና ድካም ውጤታችን የሚንፀባረቅበት ያማረና የተዋበ ነጋችንን ለመጭው ትውልድ በማውረስ ታሪክ እንሰራለን! Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 mins Spread the love ለዘመናት ጠፍሮ ከያዘን አዙሪት ተላቀን፤ ዕድሎቻችንን ሳናባክን፤ የገጠሙንን ችግሮች እየተጋፈጥን፤ በስኬቶቻችን ሳንዘናጋ ወደ ብልፅግናችን እንገሰግሳለን፡፡ በዚህም ሁለንተናዊ ሉዓላዊነቷ የተረጋገጠ አፍሪካዊት ልዕለ ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን መልካም ዕድል ሳናባክን እንጠቀማለን፡፡” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post navigation Previous: አመራሩ የግብርና ዘርፉን በተለየ ሁኔታ በመምራት ከዘርፉ የሚመነጨውን ሀብት ማግኘት ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፦ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾNext: የብሪክስ አባል ሀገራት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ቢያፈስሱ አትራፊ ይሆናሉ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የራስን መረጃ በራስ አቅም መሰብሰብና መተንተን ወሳኝ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0