NATIONAL NEWSም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሚገኘውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና ሌሎች የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጉብኝቱ እየተሳተፉ ነው ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡ Post navigation Previous: የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩNext: በክልሉ በመደማመጥ፣ በመከባበርና በመመካከር የተረጋጋ የፖለቲካ ስነ- ምህደር መፍጠር መቻሉን ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.