NATIONAL NEWSጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎበኙ 2 years ago2 years ago01 min Spread the love ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ እና የዞኑ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ Post navigation Previous: የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሙኒኬሽን ዘዴ ልምድ በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸNext: በቦንጋ ከተማ የመንገድ ዳር መብራት ሽቦ የሰረቀ ተከሳሽ እና የተሰረቀ ሽቦዎችን ከሌባ የገዛ አንድ ግለሰብ በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸዉን በካፋ ዞን ፍትህ መምሪያ አስታወቀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። admin1231 month ago1 month ago 0
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም admin1232 months ago2 months ago 0