NATIONAL NEWSማዕድንን በተመለከተ….. Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love በአፍሪካ ከፍተኛ የሆነ የማዕድን አቅም ካላቸው ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ ስትሆን የትኩረት ማነስ የእይታ ማነስ የአመራር ሰጪነት ችግር ስለነበር እንጂ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አቅም ማሳደግና ማገዝ ይችል ነበር። አሁን ላይ ከፍተኛ የሆነ መነቃቃትና በርካታ የወርቅ ፋብሪካዎችን እየገነባን ነው ከተለያዩ የውጪ ባለሀብቶች ጋር ንግግር እያደረግን ነው። Post navigation Previous: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት መልስ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦Next: ግብርና ቢዚህ ዓመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት እንዲያመጣ ነው የታቀደው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.