ማዕድንን በተመለከተ…..

Spread the love

በአፍሪካ ከፍተኛ የሆነ የማዕድን አቅም ካላቸው ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ ስትሆን የትኩረት ማነስ የእይታ ማነስ የአመራር ሰጪነት ችግር ስለነበር እንጂ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አቅም ማሳደግና ማገዝ ይችል ነበር። አሁን ላይ ከፍተኛ የሆነ መነቃቃትና በርካታ የወርቅ ፋብሪካዎችን እየገነባን ነው ከተለያዩ የውጪ ባለሀብቶች ጋር ንግግር እያደረግን ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *