NATIONAL NEWSፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጫካ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ 1 year ago1 year ago01 mins Spread the love ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በጫካ ፕሮጀክት በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡ በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ሲሆን፤ በመላ ኢትዮጵያ ችግኝ እየተተከለ ይገኛል። #FM Post navigation Previous: በክልሉ 56 ሺህ ላሞችና ጊደሮችን በሰው ሰራሽ ዘዴና በተሻሻሉ ኮርማዎች ማዳቀል መቻሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ ።Next: የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። admin1231 month ago1 month ago 0
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም admin1232 months ago2 months ago 0