REGINAL NEWSየኮንታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ 1 year ago1 year ago01 mins Spread the love ጉባኤው ከዛሬ ሐምሌ 28 – 29/2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን በጉባኤው የሶስቱ የመንግስት አካላት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም፣ የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ፣ የ2018 በጀት ዓመት ስራ ማስፈፀሚያ በጀት እና ሌሎች አጀንዳዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል። Post navigation Previous: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ መካከል፤ የ2017 የዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ የሰጡበት ይጠቀሳል።Next: የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው? Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት admin1232 months ago2 months ago 0
አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት admin1232 months ago2 months ago 0