የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች የደም ልገሳ እያካሄዱ ነዉ

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የሁለተኛ ዙር ስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በበጎ ተግባር የደም ልገሳ በቦንጋ ከተማ እየካሄደ ነዉ።

እነዚህ ሰልጣኝ አመራሮች “ደሜን ለወገኔ!” በሚል መርህ፣ ለጤና ተቋማት የደም እጥረትን ለመቅረፍ በማለም የደም ልገሳ አድርገዋል። ይህ ተግባር አመራሮቹ “በጎነት ለራስ ነው!” በሚል ጽኑ እምነት፣ ኃላፊነትንና ሰብአዊነትን በተግባር እያረጋገጡ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *