የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የሁለተኛ ዙር ስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በበጎ ተግባር የደም ልገሳ በቦንጋ ከተማ እየካሄደ ነዉ።
እነዚህ ሰልጣኝ አመራሮች “ደሜን ለወገኔ!” በሚል መርህ፣ ለጤና ተቋማት የደም እጥረትን ለመቅረፍ በማለም የደም ልገሳ አድርገዋል። ይህ ተግባር አመራሮቹ “በጎነት ለራስ ነው!” በሚል ጽኑ እምነት፣ ኃላፊነትንና ሰብአዊነትን በተግባር እያረጋገጡ ይገኛሉ።