የክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሃለላ ኬላ እያካሄደ ይገኛል ።

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት

መስተዳድ ምክር ቤት ዛሬ በሃላላ ኬላ 47ኛዉ መደበኛ ስብሰባ እያካሄደ ነዉ።

መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባዉ የክልሉን መንግስት አስፈጻሚ ተቋማት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም የሚገመገም ሲሆን ሌሎች አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *