REGINAL NEWSየክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሃለላ ኬላ እያካሄደ ይገኛል ። Getenesh Gebeyehu6 months ago6 months ago01 min Spread the love የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳድ ምክር ቤት ዛሬ በሃላላ ኬላ 47ኛዉ መደበኛ ስብሰባ እያካሄደ ነዉ። መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባዉ የክልሉን መንግስት አስፈጻሚ ተቋማት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም የሚገመገም ሲሆን ሌሎች አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። Post navigation Previous: “የውኒ ወንዝ ሰው ከመብላት፣ ሰው ወደ ማብላት ተሸጋግሯል” – የገንዶ ነዋሪዎችNext: 48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0