




በዚህ መሠረት አቶ አዝመራ አንደሞ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦
ለክልል ምክርቤት
1.አቶ የሺዋስ ዓለሙ
2. ዶ/ር አብይ አንደሞ
3.አቶ አበበ ማሞ
4. ዶ/ር መስፍን ወዳጆ
5.ወ/ሮ መዓዛ ካመቶ
6.ወ/ሮ ትግዕስት ከበደ
7.አቶ አበበ ወልደ
8.አቶ ግርማ ሽፈራው
9.ወ/ሮ ፀሐይነሽ አበራ
በቴፒ ምርጫ ክልል
አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦
ለክልል ም/ቤት
1.አቶ አልማው ዘውዴ
2. አቶ አለማየሁ አለሙ
3.አቶ ዳዊት ተሰማ
4. አቶ ዮሐንስ ካሳሁን
5.ወ/ሮ አብነት አድራሮ
6.ወ/ሮ ተካዬ ኮቲ
7.ወ/ሪት ካህነ ገመዳ በዕጩነት ቀርበዋል።
